እንዴት ነው kali linuxን ዊንዶውስ ፒሲችን ላይ መጫን የምንችለው

እንዴት ነው kali linuxን ዊንዶውስ ፒሲችን ላይ መጫን የምንችለው


Kali Linuxን Install ለማድረግ virtual machine ያስፈልገናል እሱን ለመጫን ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑት


ከዛ softwareን download አድርጉት ከጣይ የምናደርገው kali linuxን ማውረድ ነው ለሱም ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑት


ለተጨማሪ ከታች ያለውን video ይመልከቱ ⬇⬇⬇
 

 

Post a Comment

Previous Post Next Post