SHERLOCK
Hunt down social media accounts by username across social networks
እንዴት ነው የምናወርደው፡-
$ git clone https://github.com/sherlock-project/sherlock.git
ከላይ ያለውን ሊንክ copy አድርገን terminal ላይ paste እናደርገዋለን
paste ካደረግን በኋላ ENTER እንለዋለን
ENTER ካልነው በኋላ download ያደርግልናል
Download አድርጎ ከጨረሰ በኋላ directoryችንን ወደ sherlock folder እንቀይረዋለን
$ cd sherlock
Directoryችንን ከቀየርን በኋላ ls - list እናደርጋለን list ስናደርግ requirements.txt የሚል ፋይል እናገኛለን
requirements.txt የሚለውን ፋይል install እናደርጋለን
ለምንድን ነው የሚጠቅመን አንዳንድ sherlock የሚጠቀማቸውን toolችን እንዲያወርድልን ነው።
$ python3 -m pip install -r requirements.txt
python3 -m pip install -r requirements.txt ብለን ከጻፍን በኋላ ENTER እንለዋለን
$ python3 sherlock --help
ብለን ጽፈን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ማየት እንችላለን
በመጨረሻም toolን ለመጠቀም
$ python3 sherlock username
Example: python3 sherlock abebe