KALI LINUXን Android ስልካችን ላይ ያለምንም Application መጫን

KALI LINUXን Android ስልካችን ላይ ያለምንም Application መጫን 

የምንጠቀመው website ነው ሊንኩ ከታች አለላችሁ 

ሊንኩን ከፍተን ካሊ ሊኒክስ እናገኛለን ነገር ግን አይጽፍልንም ለዛም application እናወርዳለን ሊንኩ ከታች አለላችሁ እሱን ስንጠቀም መጽፍ እንችላለን

ለተጨማሪ ከታች ያለውን ቪድዮ ይመልከቱ ⬇⬇⬇

Post a Comment

Previous Post Next Post