ኢትዮፒያውያን የግብጽ ዌብሳይት ሃክ አደረጉ

የግብጽ ዌብሳይት ሃክ አደረግን

this is not actually real hacking this is just a simple trick

በመጀመሪያ ደስ ያለንን browser እንከፍታለን ካዛ የምንፈልገውን ዌብሳይት search እናደርጋልን 
ዌብሳይቱ ከመረጥን በኋላ Right Click እናደርግ እና inspect የሚለውን እንነካዋለን


ከዛ inspect ይከፈትልናል


next console የሚለውን እንነካዋለን


console የሚለውን ከነካን በኋላ ከታች መጻፊያው ላይ document.body.contentEditable = true ብለን እንጽፋለን ከዛ ENTER እንለዋለን


አሁን ጨርሰናል የፈለግነው ቦታ ላይ መተን ጽሁፎችሁን edit ማድረግ እንችላለን


ለተጨማሪ ከታች ያለውን video check አድርጉት ⬇⬇⬇



 

Post a Comment

Previous Post Next Post