እንዴት ነው Virus መስራት የምንችለው Without Any Code Copy And Paste

How To Make A Virus In Notepad

ቫይረሱ ጉዳት የለውም ሰዎችን ለማስደንገጥ ነው የሚጠቅመው 

ቫይረሱን ለመስራት የምንጠቀመው notepadን ነው ስለዚህ widows screenአችን ላይ ሄደን Right Click እናደርጋለን


ከዛ new የሚለው ጋር ከሄድን በኋላ  Text Document የሚለውን እንነካዋለን ከዛ text fileችን የመሰረታላ



text fileችንን እንከፍተዋለን
ከከፈትን በኋላ x=MsgBox("text here") ብለን እንጽፋለን text here የሚለው ላይ የፈለኘውን እንጽፋለን
ለምሳሌ፦ x=MsgBox("you have been hacked")



next መጀመሪያ ከነዚህ ውስጥ አንዱን እንመርጣለን

ከዝርዝሩ እውስጥ ከመረጥን በኋላ
x=MsgBox("you have been hacked", 0 ) የመረጥነውን እናስገባለን
ከዛ ከታች ካሉት symbolች አንዱን እንመርጣለን 
16 = critical icon ❌
32 = help icon ❓
48 = warning icon ⚠⚠
64 = information icon ❗
ከመረጥን በኋላ የመደመር ምልክት እናስገባለን ከዛ የመረጥነውን ቁጥር እናስገባለን ከዛ የፈለግነውን text እናስገባለን 
ለምሳሌ:- x=MsgBox("you have been hacked", 0 + 16, "Virus Detected")



አሁን ጨርሰናል ቀጣይ fileችንን save እናደርጋለን save ለማድረግ ጥግ ላይ file የሚል አለ እሱን እንነካዋለን ከዛ save as የሚለውን እንነካዋለን ከዛ የfileችንን ስም የፈለግነውን እንሰጠዋለን ለምሳሌ virus እንለዋለን ከዛበኋል ስም ከሰጠነው በኋል መጨረሻ ላይ vbs ማለት እንዳትረሱ 
ለምሳሌ፦ 


ከዛ save እንለዋለን 
save ካልነው በኋል windows screenችን ላይ icon ይመጣል
በምንነካው ሰአት 




ከላይ እንደምታዩት ልክ እንደመረጥ ነው ሁሉም ነገር መቶልናል ነገር ግን ok ወይም የx ስንለው  ይጠፋል እሱን ለማስተካከል 
ከላይ do ከታች loop ብለን እንጽፋልን ከዛ fileን save እናደርገዋለን 

do
x=MsgBox("you have been hacked", 0 + 16, "Virus Detected")
loop




save ካደረግነው በኋላ ስንከፈተው ልክ እንደቅድሙ ይመጣል ነገር ግን ok ወይም x ስንለው አይጠፋም



ለማጥፋት taskbar ላይ መተን Right Click እናደርግ እና Task Manager የሚለውን እንነካዋለን



Task Manager የሚለውን ከነካን በኋላ 


Microsoft የሚለው Right Click ካደረግን በኋላ end task እንለዋለን ከዛ ይጠፋል ለተጨማሪ ከታች ያለውን video check አድርጉት ⬇⬇⬇⬇


Post a Comment

Previous Post Next Post